ሰራተኛው በአሰሪው ንብረት ላይ ጉዳት በማድረሱ ምክንያት ስለሚሰናበትበት ሁኔታ፡ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ መግቢያ የንብረት ትርጉም የአሰሪው ወይም ከድርጅቱ ስራ ጋር በቀጥታ ግንኙነት ያለው ንብረት ጉዳት ማድረስ እና ጉዳት መድረስ ከባድ ቸልተኝነት መግቢያ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ አንቀጽ 27(1) አነጋገር ሰራተኛው ከስራ የሚሰናበተው ሆነ ብሎ ወይም በከባድ ቸልተኝነት ጉዳት ሲያደርስና ጉዳቱም የደረሰው በአሰሪው ንብረት ወይም […]
↧